አረጋውያን
ከ50 በላይ አረጋውያን ሙሉ እንክብካቤ በክብር አግኝተዋል
ከ30 ዓመታት በላይ የዘለቀ የላቀ የአረጋውያን እንክብካቤ አገልግሎት
ላለፉት 30 ዓመታት፣ 50 አረጋውያን ቀሪ ዘመናቸውን በደስታ እንዲመሩ ለማስቻል ሙሉ ወጪያቸውን በመሸፈን እንክብካቤ አድርገናል። በአሁኑ ወቅትም የ12 አረጋውያንን ወጪ ሙሉ በሙሉ በመሸፈንና እንክብካቤ በማድረግ ማህበራዊ ኃላፊነታችንን እየተወጣን እንገኛለን።