አስቸኳይ ጊዜ ድጋፍ
ከ600,000 ብር በላይ የሚገመት የእርዳታ አቅርቦት ተደራሽ ተደርጓል
ለድንገተኛ አደጋዎችና ቀውሶች ፈጣን ምላሽ መስጠት
በጎርፍ፣ በእሳት አደጋ እንዲሁም በሌሎች የተፈጥሮና ሰው ሰራሽ ችግሮች ምክንያት ንብረታቸውን ላጡ እና ለተፈናቀሉ ወገኖች በግምት 600,000 ብር የሚገመት የዓይነት (የቁሳቁስ) ድጋፍ ያደረግን ሲሆን፤ የተቻለንን ሁሉ ድጋፍ በሙሉ አቅርበናል።